WeCare ET

Directions Website Contact the business

WeCare ET Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WeCare ET, Medical and health, Nigist, Addis Ababa.
(1)

WeCare is Ethiopia’s digital healthcare platform where treatment seekers can discover practitioners to directly book appointments for online consultation or in clinic visits.

🚨የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ !! 👨🏽‍⚕️ዶ/ር ደስታ ለሜሳ በተለያዩ የመንግስት እና የግል ሆስፒታሎች ልምድ ያካበቱ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው የማህፀንና ፅን...
08/10/2026

🚨የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ !!

👨🏽‍⚕️ዶ/ር ደስታ ለሜሳ በተለያዩ የመንግስት እና የግል ሆስፒታሎች ልምድ ያካበቱ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም ናቸው።።

🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም የማህፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑትን ዶ/ር ደስታ ለሜሳን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!

መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት።
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
👇 https://user.wecare.et

👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ።

#9394

🚨ጥራት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ !!👩🏽‍⚕️የህክምና ቁሳቁሶችን ለመከራየት እና በሙያቸው በተካኑ እና የአመታት ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች የቤት ለቤት ህክምና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግ...
07/10/2026

🚨ጥራት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ !!

👩🏽‍⚕️የህክምና ቁሳቁሶችን ለመከራየት እና በሙያቸው በተካኑ እና የአመታት ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች የቤት ለቤት ህክምና በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ዊኬርን ይምረጡ።

🗣 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📌አጠቃላይ የ24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት

📌 የአረጋውያን እንክብካቤ

📌በስፔሻሊስት ሐኪሞች ክትትል እና ህክምና

📌የስነ-አእምሮ ህክምና

📌 አጠቃላይ የጤና ምርመራ

📌 የስነ-ምግብ ህክምና

📌የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት

📌 የስፒች ቴራፒ አገልግሎት

📌የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ

👉👉አገልግሎቱን ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ በ 0964686464 / 9394 ☎️ ላይ ይደውሉ ።

📱የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!!

መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት ።
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

#9394

🚨ልጅዎ መናገር ከመጀመሩ በፊት የራሱ ቋንቋ እንዳለው ያውቃሉ? 👶🏽የዳንስታን የሕፃናት ቋንቋ (Dunstan Baby Language) የተሰኘው ሐሳብ ከ20 ዓመታት በፊት በልጅዋ የማያቋርጥ ማል...
06/10/2026

🚨ልጅዎ መናገር ከመጀመሩ በፊት የራሱ ቋንቋ እንዳለው ያውቃሉ?

👶🏽የዳንስታን የሕፃናት ቋንቋ (Dunstan Baby Language) የተሰኘው ሐሳብ ከ20 ዓመታት በፊት በልጅዋ የማያቋርጥ ማልቀስ ተስፋ በቆረጠች ፕሪሲላ ዳንስታን በተባለች አውስትራሊያዊት እናት የቀረበ ነው። እሷም አዲስ የተወለዱ ሕፃናት ማልቀስ ከመጀመራቸው በፊት በተለይም ሲርባቸው፣ ሲደክማቸው ወይም ሳይመቻቸው ሲቀር የሚያወጧቸው ድምፆች ተመሳሳይነት እንዳላቸው አስተውላለች።

🚼ፕሪሲላ በጥንቃቄ በማዳመጥ ከሕፃናት መሠረታዊ ፍላጎቶች ጋር የተያያዙ ናቸው ብላ ያመነችባቸውን አምስት ድምፆች ለይታለች። ይህም ሐሳብ "የዳንስታን የሕፃናት ቋንቋ" በሚል ስም ታዋቂነትን ያገኘ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ወላጆች ዘንድም ተቀባይነትን አግኝቷል።

👼🏼እያንዳንዱ ሕፃን የተለያየ ቢሆንም ድምፃቸውን፣ እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ የፊታቸውን ገጽታና ሌሎች ጠቋሚ ምልክቶችን በጥንቃቄ መከታተል፤ ሕፃናት ማልቀስ ከመጀመራቸው በፊት ፍላጎታቸውን ቀድሞ ለመረዳት ይረዳል።

👇🏽አምስቱን ድምፆች ከነትርጉማቸው ለማወቅ ምስሉን ይመልከቱ 👇🏽

👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ።

#9394

🚨 የቤት ለቤት ህክምና !!👩🏽‍⚕️ብቃት እና ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎቻችን የሚያስፈልጎትን ህክምና እና እንክብካቤ በቤትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ ። 🗣 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች📌አጠቃላይ...
05/10/2026

🚨 የቤት ለቤት ህክምና !!

👩🏽‍⚕️ብቃት እና ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎቻችን የሚያስፈልጎትን ህክምና እና እንክብካቤ በቤትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ ።

🗣 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📌አጠቃላይ የ24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት

📌 የአረጋውያን እንክብካቤ

📌 የጨቅላ ህጻናት እንክብካቤ

📌በስፔሻሊስት ሐኪሞች ክትትል እና ህክምና

📌የስነ-አእምሮ ህክምና

📌 አጠቃላይ የጤና ምርመራ

📌 የስነ-ምግብ ህክምና

📌የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት

📌 የስፒች ቴራፒ አገልግሎት

📌የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ

👉👉አገልግሎቱን ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ በ 0964686464 / 9394 ☎️ ላይ ይደውሉ ።

📱የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!!

መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት ።
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

#9394

🚨 የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ !! 👨🏽‍⚕️ዶ/ር ሃሊድ መልካሙ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሲሆኑ በሽታዎችን በመመርመር ፣በማከም እና በመከታተል እጅግ የተካኑ አጠቃላይ የቀዶ...
04/10/2026

🚨 የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ !!

👨🏽‍⚕️ዶ/ር ሃሊድ መልካሙ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሲሆኑ በሽታዎችን በመመርመር ፣በማከም እና በመከታተል እጅግ የተካኑ አጠቃላይ የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ናቸው።

🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑትን ዶ/ር ሃሊድ መልካሙን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!

መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት።
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
👇 https://user.wecare.et

👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ።

#9394

🌳🌳Irreecha 🌳🌳🎉Baga ayyaana Irreechaa geessan!!!📱Appilkeshinii WeCare Et bakka jirtaan hundatti dooktara akka argattan is...
03/10/2026

🌳🌳Irreecha 🌳🌳

🎉Baga ayyaana Irreechaa geessan!!!

📱Appilkeshinii WeCare Et bakka jirtaan hundatti dooktara akka argattan isiin gargaara.

Appilkeshinii kana buufadhaa har'a yaalaa.
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

Odeeffannoo fayyaa argachuuf ykn doktoroota mariisisuuf 📞 9394 bilbiliaa 👩‍⚕️👨‍⚕️

🖤🤍❤️Ayyanaa Garii !!!🖤🤍❤️


#9394

🌳🌳Irreecha 🌳🌳🎉Baga ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan!!!📱Appilkeshinii WeCare Et bakka jirtaan hundatti dooktara...
02/10/2026

🌳🌳Irreecha 🌳🌳

🎉Baga ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan!!!

📱Appilkeshinii WeCare Et bakka jirtaan hundatti dooktara akka argattan isiin gargaara.

Appilkeshinii kana buufadhaa har'a yaalaa.
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

Odeeffannoo fayyaa argachuuf ykn doktoroota mariisisuuf 📞 9394 bilbilaa 👩‍⚕️👨‍⚕️

🖤🤍❤️Ayyanaa Garii !!!🖤🤍❤️


#9394

🤝 ለአእምሮ ጤና አዲስ የጋራ ጥምረት! 🧠🎉በዊኬር ኢቲ (WeCare ET) መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ቤቴል ደረጀ እንዲሁም በውስታዊ (Wustawi) መሥራች አቶ ሄኖክ አካለወርቅ መካ...
01/10/2026

🤝 ለአእምሮ ጤና አዲስ የጋራ ጥምረት! 🧠

🎉በዊኬር ኢቲ (WeCare ET) መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ቤቴል ደረጀ እንዲሁም በውስታዊ (Wustawi) መሥራች አቶ ሄኖክ አካለወርቅ መካከል የመግባቢያ ስምምነት (MoU) መፈረሙን በደስታ እናበስራለን።

🧠ይህ አጋርነት የአእምሮ ጤና ግንዛቤን፣ የማኅበረሰብ ድጋፍንና የሙያዊ ሕክምና አገልግሎቶችን በማስተሳሰር ለሥነ-ልቦና ምክር (Therapy) እና ለሥነ-አእምሮ ሕክምና (Psychiatric Services) አገልግሎቶች ግልጽ የሆኑ መንገዶችን ለመፍጠር ያለመ ነው። እንዲሁም ጥራቱን የጠበቀና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የአእምሮ ጤና እንክብካቤ ተደራሽነትን በሰፊው ለማሳደግ በጋራ ይሠራል።

ይህ የሥራችን መጀመሪያ ነው! ወደፊት ይበልጥ ትርጉም ያላቸውን ሥራዎችና አዎንታዊ ተጽዕኖዎችን ይዘን እንመጣለን! 💜

Address

Nigist
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WeCare ET posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WeCare ET:

Shortcuts

Share