28/04/2026
https://www.facebook.com/share/1ECXzVwdTa/
በኢትዮጵያ ውስጥ እድሜያቸዉ ከ12ወር-23ወር ከሚሆኑ ህፃናት 47% ብቻ ናቸው ሙሉ ለሙሉ የተከተቡት።ይህ አሃዝ እንደ ክልሉ የተለያየ ቢሆንም የክትባት ስርጭቱ ግን አነስተኛ እንደሆነ ያመላክታል።
🤔ልጆቻችንን ለምን ክትባት እናስከትብ?
👉🏾ክትባት ከተለያዩ ተላላፊ ከሆኑ ህመሞች ለምሳሌ ኩፍኝ፣ ጆሮ ደግፍ፣ ፓሊዮ፣የሳንባ ምች፣ቴታነስ እና የመሳሰሉት ህመሞች ሰውነት እራሱን እንዲከላከል ይረዳል።
✅ክትባት ልጆች ብቻ ሳይሆኑ አዋቂዎችም እራሳቸውን ለመከላከል መውሰድ ይኖርባቸዋል።ከነዚህም መካከል የጉበት ቫይረስ B(Hepatitis 😎 ፣የቴታነስ እና የ ሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ(HPV) ክትባቶች ተጠቃሽ ናቸው።
አለም አቀፍ የክትባት ሳምንት በየዓመቱ ከሚያዚያ 16-22 ይከበራል።የዘንድሮው የክትባት ሳምንት”ክትባቶች ለሁሉም ትውልድ ውጤታማ ናቸው” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
ላንሴት የእናቶች የህፃናት ጤና እና የቀዶ ህክምና ማዕከል
https://t.me/LANCETMCH
☎️+251946888883 /0115532760
📍ከሲግናል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ድልድዩ ጋር ከመድረሶ በፊት