Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages

Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages Healing Hands Therapeutic and Remedial Massage is a caring and miracle working massage centre.

The massage we give you aid in weight loss,encourage relaxation,tone and strengthen the abdominal muscles,release physical and emotional tension,release muscle spams,increase blood flow to abdomen,benefit abdominal organs,...

29/03/2026

ሰላም ለእናንተ ይሁን።
Tiktok ላይ Follow ብታደርጉኝ እለት በእለት የምለቀውን ጠቃሚ ቪዲዮች መከታተል ትችላላችሁ ።
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-956P9j8wCjg

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻  አዲስ    🌻🌻🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
11/09/2025

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

የገና በዓል  የእግዚአብሔር ፍቅር በመካከላችን እንዲኖር እንደ ወረደ የሚያስታውስ ነው። በዚህ ወቅት ጸጋው በቤታችሁ ይሙላ። “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ...
06/01/2025

የገና በዓል የእግዚአብሔር ፍቅር በመካከላችን እንዲኖር እንደ ወረደ የሚያስታውስ ነው። በዚህ ወቅት ጸጋው በቤታችሁ ይሙላ።
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
— ዮሐንስ 1፥14
መልካም የገና በዓል!

ለአካልዎ እና ለአእምሮዎ ሁለንተናዊ እንክብካቤ በ Healing Hands Therapeutic & Remedial Massage ፈውስን ይለማመዱ። ቀጠሮ ለመያዝ ይደውሉ!
16/12/2024

ለአካልዎ እና ለአእምሮዎ ሁለንተናዊ እንክብካቤ በ Healing Hands Therapeutic & Remedial Massage ፈውስን ይለማመዱ። ቀጠሮ ለመያዝ ይደውሉ!

10/09/2024

መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
2017 የጤናን ጣፋጭነት የምናጣጥምበት፣ የፍቅርን ማዕረግ የምንጎናጸፍበት ፣ የይቅርታን ድል አድራጊነት የምናምንበት የፍስሐ ዘመን ያድርግልን።
መልካም አዲስ ዓመት 🌻️🕊🌻

23/07/2024

From soothing head massages to rejuvenating foot reflexology, I offer it all.

Let me workout your knots, soreness, stiffness, aches & pains.የሰውነትዎን ቋጠሮ፣ ህመምዎን ፣ አለመፍታታት እና ስቃይ በማሳጅ ህክምና ለመቀነስ ይፍቀዱልኝ...
23/06/2024

Let me workout your knots, soreness, stiffness, aches & pains.
የሰውነትዎን ቋጠሮ፣ ህመምዎን ፣ አለመፍታታት እና ስቃይ በማሳጅ ህክምና ለመቀነስ ይፍቀዱልኝ።

Wishing all the wonderful mothers among my cherished massage clients a Happy Mother's Day! Your strength, love, and grac...
12/05/2024

Wishing all the wonderful mothers among my cherished massage clients a Happy Mother's Day! Your strength, love, and grace inspire me every day. May your day be filled with joy, relaxation, and the pampering you deserve. You are truly appreciated and celebrated today and always.
Happy Mother's Day! 🥰

በጣም ለምወዳቹና ለማከብራችሁ እንዲሁም ግሩም ለሆናችሁ እናት ደንበኞቼ መልካም የእናቶች ቀን እመኝላችኋለው! ብርታታችሁ፣ ፍቅራችሁና ሞገሳቹ በየቀኑ ያበረታታኛል ። ቀናችሁ በደስታ ፣ በመዝናናት እና በሚገባችሁን እንክብካቤ የምታገኙበት ይሁን። ዛሬ እና ሁልጊዜም ለእናንተ ውድ እናቶች በእውነት አድናቆት እና ክብር አለኝ። መልካም የእናቶች ቀን!

የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወትዎን በተስፋ፣ በደስታ እና በበረከት ይሙላው።  መልካም የትንሳኤ በዓል  ይሆንልዎ ዘንድ Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages ...
04/05/2024

የክርስቶስ ትንሳኤ ሕይወትዎን በተስፋ፣ በደስታ እና በበረከት ይሙላው።
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሆንልዎ ዘንድ Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages ይመኝሎታል!
ከክሊኒካል ማሳጅ፣ ሪፍሌክሶሎጂ እስከ ደረቅ መርፌ(Acupuncture) ድረስ እንደአቅምና ጤናዎ እንሰጣለን፥ ይጎብኙን።

መልካም የገና በዓል
06/01/2024

መልካም የገና በዓል

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 14:00
Tuesday 09:00 - 14:00
Wednesday 09:00 - 14:00
Thursday 09:00 - 14:00
Friday 09:00 - 14:00
Saturday 09:00 - 14:00
Sunday 11:00 - 14:00

Telephone

+251927179998

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Healing Hands Therapeutic and Remedial Massages:

Share