28/05/2026
It is with deep sorrow that we share the passing of Henok Alemu, TruLuv’s very first employee, and one of the most cherished members of our family.
Ten years ago, he stood with us at our very first bazaar. He believed in what we were building before anyone knew our name. From that day forward, he never stopped showing up with energy, with heart, and with a loyalty that never wavered through every season of this company’s story.
TruLuv would not be TruLuv without him. He didn’t just work here, he helped build our business into what it is, and he leaves his mark on everything we are.
To his beloved wife and two precious and young children: we grieve with you, and we honor him. May you feel the love of everyone whose life he touched.
Whether he was rushing to pick up ingredients, making urgent deliveries to customers in what should’ve been his time off, or opening doors for new team members from within his own network, Henok gave everything to this business. To everyone who has ever chosen TruLuv, you know this company because Henok helped build it.
Rest well, Henok. We carry you with us. 🤍
🕊️ የሄኖክ ዓለሙ መታሰቢያ🕊️
በጥልቅ ሐዘን የተወዳጁን ሄኖክ ዓለሙን ሕልፈት እናሳውቃለን። ሄኖክ የTruLuv የመጀመሪያው ሰራተኛ ብቻ ሳይሆን፣ በቤተሰባችን ውስጥ እጅግ የተወደደ እና የተከበረ አባል ነበር።
ከአስር ዓመታት በፊት፣ ህልማችን ገና ጅምር በነበረበት በዚያ መጀመሪያ ባዛራችን ዕለት፣ ሄኖክ ከጎናችን ቆሞ ነበር። ዓለም ገና ያላየውን ራዕይ አስቀድሞ የማየት እና የማመን ያንን ብርቅዬ ታማኝነት የታደለ ሰው ነበር። ከዚያች ዕለት ጀምሮ፣ በማይናወጥ ታማኝነቱ፣ በሙሉ ልቡ እና በማይደክም ጉልበቱ የኩባንያችን ታሪክ መገለጫ ሆነ።
TruLuv ያለ ሄኖክ TruLuv ሊሆን አይችልም ነበር። እርሱ ይህንን ተቋም ዛሬ ወዳለበት ደረጃ ለማድረስ ማንነቱን አፍስሶ የገነባ እውነተኛ የጥንካሬ ማማ ነበር። የማይደበዝዘው ደማቅ አሻራው ዛሬ ድርጅታችን በደረሰበት ነገር ሁሉ ላይ ተቀርጾ ይገኛል።
ለውድ ባለቤቱ እና ለሁለቱ የተወደዱ ትንንሽ ልጆቹ ፡ በደረሰው ድንገተኛ ሃዘን ከልባችን እናዝናለን፤ እርሱንም በክብር እናስታውሳለን፤ ሕይወታቸውን የነካቸው ሰዎች ሁሉ ፍቅር ከእናንተ ጋር እንዳለ እንዲሰማችሁ እንመኛለን።
እቃዎችን ለመውሰድ በፍጥነት ሲሮጥ፣ የእረፍት ጊዜው መሆን የነበረበትን ጊዜ እንኳን ትቶ ለደንበኞች አስቸኳይ ዴሊቨሪ ሲያደርስ፣ ወይም ከራሱ የግንኙነት መረብ ውስጥ ለአዳዲስ የቡድን አባላት መንገድ ሲከፍትላቸው፣ ሄኖክ ለ ትሩላቭ ሁሉንም ነገር ሰጥቷል። TruLuvን መርጠው የሚያውቁ ሁሉ፣ ይህን ድርጅት የሚያውቁት ሄኖክ በመገንባቱን ነው።
በዘላቂ ሰላም እረፍ ሄኖክ!
ብርሃንህን ሁልጊዜም በልባችን ውስጥ ይዘን እንጓዛለን።🕊️