Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C

Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C Fit Corner Sport & ConsultancyPLC sport training , consultancy company based in Ethiopia Addis Ababa.

ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት።ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ።ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ...
10/05/2026

ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት።
ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ።
ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ነው።
የቦረና ህዝብ ፈገግታ፣ እና እንክብካቤ ለማንም የማይረሳ ትውስታ ይሆናል። እየተደረገልን ያለው አቀባበል የእውነት ልዩና ከልብ ነው::




09/05/2026

ዛሬ ማለዳ በአድዋ ጂም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተከያሄደ

Saturday morning workouts are ON tomorrow — get ready, guys! 💪🔥Let’s start the weekend strong, sweat together, and crush...
08/05/2026

Saturday morning workouts are ON tomorrow — get ready, guys! 💪🔥
Let’s start the weekend strong, sweat together, and crush our goals. See you in the gym!”
# Fit corner sport Gym Adewa

🎽🎽🎽   የአካል ብቃት እንቅስቃሴ 🏅🏅🏅        በለምለሚቱ ጅማ & #0;የቡ ከተማፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ በጅማ ዞን የቡ ከተማ ደማቅ ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄ...
07/05/2026

🎽🎽🎽 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ 🏅🏅🏅
በለምለሚቱ ጅማ & #0;የቡ ከተማ
ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ በጅማ ዞን የቡ ከተማ ደማቅ ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ።
ዛሬ ማለዳ ላይ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር ላይ የኢፌዲሪ ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ክቡር መኪዩ መሐመድ፣የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሮዛ እንዲሁም የከተማው ከንቲባ እና ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።
ለሀገር ግንባታ ንቁ ዜጎችን ማፍራት ወሳኝ ነው ያሉት የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ መሰል እንቅስቃሴዎችን በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በስፋት እንደሚያካሂዱ ገልፀዋል።
FIT CORNER SPORT CONSULTANCY
https://t.me/FitCorner
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ

 #ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ # አዳማ ዩኒቨርስቲ # የኢፌድሪ ህብረት ሰራ ማህበራት ከፊት ኮርነር ሰፖርት አማካር ጋር በመተባበር ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ስሰጡ የነበሩ ...
28/04/2026

#ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
# አዳማ ዩኒቨርስቲ
# የኢፌድሪ ህብረት ሰራ ማህበራት ከፊት ኮርነር ሰፖርት አማካር ጋር በመተባበር ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ስሰጡ የነበሩ የአካል ብቃት ሰልጠናዎች በስኬት ተጠናቀቀ::
# ፊት ኮርነር ስፖርት
# ህብረት ሥራ ምህበራት

 # እሁድ ማለዳ በውቢቷ ህዋሳ # ምርጥ የማለዳ እንስቃሴና የ5ኪሜ ሩጫ::ኮሜርሻል ኖሚንስና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የ60 ዓመታት የኮሜርሻል ኖሚንስ አገልግሎት ዘመን ምክንያት በማድርግ የ...
27/04/2026

# እሁድ ማለዳ በውቢቷ ህዋሳ
# ምርጥ የማለዳ እንስቃሴና የ5ኪሜ ሩጫ::
ኮሜርሻል ኖሚንስና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የ60 ዓመታት የኮሜርሻል ኖሚንስ አገልግሎት ዘመን ምክንያት በማድርግ የተዘጋጀ ነው::
የሀዋሳ ከተማ የአካል ብቃት አሰልጣኞች ዛሬም ምርጥ የፕሮግራሙ አድማቅዎች ነበሩ::

🏅🏅 🏅ጤናችንን በአካል ብቃትከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬ ማለዳ ላይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ተካሄደ።"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የአካል ብቃት እን...
25/04/2026

🏅🏅 🏅ጤናችንን በአካል ብቃት
ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬ ማለዳ ላይ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ተካሄደ።
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሰርቷል።
አምባሳደር ዲና ሙፍቲን ጨምሮ የአ/አ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊዎች፣የለሚ ኩራ ክ/ከተማ አመራሮች እና ነዋሪዎች እንዲሁም የስፖርት ቤተሰቡ በእንቅስቃሴው ላይ ተሳትፈዋል።
ንቁ እና ብቁ ዜጋ ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ነው ያሉት የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሳ ለዚህ ደግሞ በአካላዊ እንቅስቃሴ ላይ መሳተፍ ወሳኝ ነው ብለዋል።

ይገምቱ ይሸለሙዛሬ ምሽት 12:30 ሲል በሚጀምረው የ 32ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትሀድ ላይ ባለሜዳው ማንችስተር ሲቲ ከ አርሴናል የሚያደርጉትን ጨዋታ ቀድመው ትክክለኛውን ውጤ...
19/04/2026

ይገምቱ ይሸለሙ
ዛሬ ምሽት 12:30 ሲል በሚጀምረው የ 32ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትሀድ ላይ ባለሜዳው ማንችስተር ሲቲ ከ አርሴናል የሚያደርጉትን ጨዋታ ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ እና ፔጁን ሼር ለሚያደርጉ ተሳታፊዎቻችን
1ኛ. የአድዋ ጂም የ5ቀን ነፃ መግቢያ
2ኛ.ቲሸርት
3ኛ. የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን።
እስከ 12፡30ብቻ

18/04/2026
18/04/2026
🏅🏅🏅ADDIS ABABA GRAND PRIX              FIT CORNERኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰናዳችው የአለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን ቱር በአ/አ ስታድየም መካሄድ ጀመረ።...
18/04/2026

🏅🏅🏅ADDIS ABABA GRAND PRIX
FIT CORNER
ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰናዳችው የአለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን ቱር በአ/አ ስታድየም መካሄድ ጀመረ። በውድድሩ ላይ አሜሪካዊቷን የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ጋብሪኤል ቶማስን ጨምሮ ኬንያዊው የአጭር ርቀት ተወዳዳሪ ፈርዲናንድ ኦማንያላ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያንእና በርካታ አትሌቶች ተወዳዳሪ ናቸው። # # Fit corner sport # #

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fit Corner sport Training & Consultancy P.L.C:

Share