Rekik Media

Rekik Media “የእድገትና የባህሪ እክል ገጠመ ማለት የአዲስ ህይወት መጀመሪያ እንጂ የህይወት ማብቂያ አይደለም”
ፍሬሕይወት ይጨነቁ
www.ethiorekik.com

የመልካምነት ጉዞ፦ የረቂቅ እና የስለ እናት አጋርነት!  የረቂቅ ትምህርትና ስልጠና ኦቲዝም ማዕከል የማኔጅመንት አባላት "ስለ እናት" በጎ አድራጎት ድርጅትን በመጎብኘት ማህበራዊ ኃላፊነታቸው...
25/02/2026

የመልካምነት ጉዞ፦ የረቂቅ እና የስለ እናት አጋርነት!
የረቂቅ ትምህርትና ስልጠና ኦቲዝም ማዕከል የማኔጅመንት አባላት "ስለ እናት" በጎ አድራጎት ድርጅትን በመጎብኘት ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል።
ይህ ጉብኝት ማህበራዊ ግዴታን ከመወጣት ባለፈ፣ በሁለቱ ተቋማት መካከል ለሚደረግ ጠንካራ የጋራ ስራ መሰረት የጣለ ነበር። በዚህም መሰረት፦
ታሪካዊ ስምምነት በረቂቅ ትምህርትና ስልጠና ኦቲዝም ማዕከል ስር የሚንቀሳቀሰው ረቂቅ ዓለም በጎ አድራጎት እና ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ለመስራት የተስማሙ ሲሆን በቅርብ ቀን በይፋ እንደሙፈራረ ተወያይተዋል ።
🌟 የስምምነቱ ዓላማ ይህ ትብብር በተለይም በልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናት ላይ ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እና በኦቲዝም ዙሪያ ለሚሰሩ ስራዎች አዲስ አቅም የሚፈጥር ሲሆን፣ በጋራ በመቆም የተሻለ ለውጥ ለማምጣት ያለመ ነው።
"አብሮነት ለተሻለ ነገ!"

Address

Betel
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rekik Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Rekik Media:

Shortcuts

Share