Ethiopian Skin Beauty Secret

Ethiopian Skin Beauty Secret Ethiopian Skin Beauty Secret is a start-up business specialized in hand-made organic beauty products : herbal soaps, hair treatments, lotions &many more

1, Sensual Massage oil for use for relaxation, body ache or for massage, which can be used by individuals or spas. Made off locally produced oils
2, Foot soak packs for pealing dry skin on foot sole pleasing patterns that help relieve discomfort and bad odor. Made off ginger, garlic and eucalyptus leaf
3,Salves with Comfrey for healing cuts, Goldenseal, Balsam and other herbs for use on split

skin caused by the drying effects of heat, cold or water.
4, Moisturizer for face and hands with various locally produced edible oils and locally produce leafs as a perfume
5, Custom made Hotel Soaps created with such herbs as powdered balsam and rose petals marbleized throughout each cake, gently scented.
6, Herbal bath bags of lavender, peppermint, oatmeal and herbs.
7, Bath powder and bath bomb made from arrowroot, cornstarch, rose petals and other herbs
8, Hair food made from natural butters and dairy products
9, Hair treatment made from natural butters and 3 herbs.
10, Face and Body Soap
11, Qasil facial mask for cleansing & exfoliating clogged pores.

10/11/2025

The glimpse of free trade of Africa Afric

እነዚህን ሱቆች ፈጣሪ ካለ ከመቶ ሴቶች ጋር ልንከፋተው አስበናል። እስቲ ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ አርጉኝ።
28/10/2025

እነዚህን ሱቆች ፈጣሪ ካለ ከመቶ ሴቶች ጋር ልንከፋተው አስበናል። እስቲ ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ አርጉኝ።

27/10/2025

የፀገር ቅባታችንን ይሞክሩት።

የማቀው ከነበርኩበት ቦታ መውጣት እንደነበረብኝ ነው ለመውጣት ግን ቤሳ ቤስቲን ሳንቲም የለኝም ። የኪሴን ባዶነት ለማራገፋ በአክራ ጎዳናዎች በልጅነቴ የሶማሌ ሴቶች ሲያደርጉ እንዳየሁት ምርቴ...
22/09/2025

የማቀው ከነበርኩበት ቦታ መውጣት እንደነበረብኝ ነው ለመውጣት ግን ቤሳ ቤስቲን ሳንቲም የለኝም ። የኪሴን ባዶነት ለማራገፋ በአክራ ጎዳናዎች በልጅነቴ የሶማሌ ሴቶች ሲያደርጉ እንዳየሁት ምርቴን በቦርሳዬ እያዞርኩ መሸጥን ተያያዝኩት።

በባዶ ኪስ ፣በተሰባበረ እንግሊዘኛ እና በድፍረት ብቻ።

ከምርቶቻችን የትኛውን በጣም የሚወዱት?
22/09/2025

ከምርቶቻችን የትኛውን በጣም የሚወዱት?

03/06/2025

የፀጉር ቅባት ፀጉሬን እየሰባበረ ፣እያጣበቀ ቢያስቸግረኝ የራሴን የፀጉር ቅባት አስፈጠረኝ።

እነዚህ ሳሙናዎች ልክ ምግብ እንደሚሰራው በእጅ በጥንቃቄ በስለው የተሰሩ መሆናቸውን ብንንነግሮት ያምኑናል።
02/06/2025

እነዚህ ሳሙናዎች ልክ ምግብ እንደሚሰራው በእጅ በጥንቃቄ በስለው የተሰሩ መሆናቸውን ብንንነግሮት ያምኑናል።

የሰው ልጅ ሊያስብ፣ሊፈጥር፣ ሊያስፋፋ፣ ሊያስጠብቅ እና ሊያሳድግ ነው የተፈጠረው።  ማቋረጥ፣ መተው እና ተስፋ መቁረጥ ሰባዊ ወይም ሰዋዊ ባህሪ አይመስለኝም።    ከእሳቤ እስከ ገበያ አስር ...
06/05/2025

የሰው ልጅ ሊያስብ፣ሊፈጥር፣ ሊያስፋፋ፣ ሊያስጠብቅ እና ሊያሳድግ ነው የተፈጠረው።
ማቋረጥ፣ መተው እና ተስፋ መቁረጥ ሰባዊ ወይም ሰዋዊ ባህሪ አይመስለኝም።
ከእሳቤ እስከ ገበያ አስር አመት እንደፈጀ ብናገር ታምኑኛላችሁ?

ሰሚራ እኔን ወክላ አዳማ ላይ ትንቀሳቀሳለች። ሰሚራ ኢኤስቢ ሴክሬትን የወከለችው_በጠንካራ ሰራተኝነቷ እና በተማኝነቷ ነው። እስቲ አዳማ ላይ ያላችሁ የምርታችንን ፈላጊዎች ሰሚራን አበረታትሉን...
26/12/2024

ሰሚራ እኔን ወክላ አዳማ ላይ ትንቀሳቀሳለች። ሰሚራ ኢኤስቢ ሴክሬትን የወከለችው_በጠንካራ ሰራተኝነቷ እና በተማኝነቷ ነው። እስቲ አዳማ ላይ ያላችሁ የምርታችንን ፈላጊዎች ሰሚራን አበረታትሉን።

24/11/2024

የሂሳብ አያያዝ መርህን እና ማርኬቲንግ እንዲሁም ስቶክ አያያዝ ለሁለት ቀን እንሰለጥን እና በሶስተኛው ቀን እንዴት አብረን ንግድ መጀመር እንደምንችል እንመማከራለን። ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ አርጉኝ ።

በአንድ ሺህ ብር እስቲ ስራ እንስራ። ኑ አብረን እንደግ።
31/10/2024

በአንድ ሺህ ብር እስቲ ስራ እንስራ። ኑ አብረን እንደግ።

Address

Atlas Road , Behind Capital Hotel
Addis Ababa
11641ADDISABABA

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 11:00 - 18:00

Telephone

0911459537

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Skin Beauty Secret posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Skin Beauty Secret:

Share