MedVerified

MedVerified Evidence-based health, delivered daily.

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የህክምና ኦክስጅን ማምረት መጀመሩ ተገለጸ ‎‎የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰዓት 600 ሊትር የማምረት አቅም ያለው እንደሆ...
26/04/2026

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የህክምና ኦክስጅን ማምረት መጀመሩ ተገለጸ

‎የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰዓት 600 ሊትር የማምረት አቅም ያለው እንደሆነ የተገለጸው የህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ተከላ ሥራ ተጠናቆ ምርት መጀመሩን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

‎በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ባለቤትነት ከአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፕሮጀክት አገልግሎት /UNOPS/ በ300 ሚሊዮን ብር የተገነባ መሆኑ ተገልጿል።

‎መረጃውን ያገኘነው ከዩኒቨርሲቲው ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ነው።

16/03/2026

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው የሕክምና ዘርፍ ተማሪዎች ዶ/ር ሜሮን ለገሰ ከህክምና ትምህርት ቤት 3.95 CGPA በማምጣት የከፍተኛ ውጤት እና የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆናለች።

🙏እንኳን ደስ ያለሽ!🎉 🎉🎆
‎🙏Congratulations!🎉🎉🎆

16/03/2026

‎Diabetes rates & deaths (20-79 years, 2025 estimates):

‎1. 🇵🇰Pakistan: 30.8% | 43.1M diabetics | 350K deaths/yr

‎2. 🇰🇼Kuwait: 24.9% | 0.8M diabetics | 6K deaths/yr

‎3. 🇪🇬Egypt: 20.9% | 14.6M diabetics | 110K deaths/yr

‎4. 🇶🇦Qatar: 19.5% | 0.4M diabetics | 3K deaths/yr

‎5. 🇲🇾Malaysia: 19.0% | 4.8M diabetics | 35K deaths/yr

‎6. 🇸🇦Saudi Arabia: 18.7% | 5.2M diabetics | 40K deaths/yr

‎7. 🇲🇽Mexico: 16.9% | 15.2M diabetics | 110K deaths/yr

‎8. 🇹🇷Turkey: 14.5% | 8.7M diabetics | 60K deaths/yr

‎9. 🇧🇩Bangladesh: 14.2% | 18.5M diabetics | 140K deaths/yr

‎10. 🇱🇰Sri Lanka: 11.3% | 1.8M diabetics | 12K deaths/yr

‎Data: IDF Diabetes Atlas 2025 & est.

የአማራ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ARSU) ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የNGAT ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ለማስተርስ እና ለዶክትሬት ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ ተማሪዎች የአንድ ቀን ቱቶሪያል አዘጋጅቷል።...
15/01/2026

የአማራ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ARSU) ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የNGAT ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ለማስተርስ እና ለዶክትሬት ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ ተማሪዎች የአንድ ቀን ቱቶሪያል አዘጋጅቷል።

‎📆 ቀን፡
‎⌚️ሰዓት፡
‎🧑‍💻 በኦንላይን (Zoom)
‎📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0918767516

Link in comment section👇

‎ኬንያ 🇰🇪 በኤች.አይ.ቪ ላለመያዝ መከላከያ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ልትፈቅድ ነው ‎‎የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ለረጅም ጊዜ የሚሰራ የኤች.አይ.ቪ መከላከያ መድሃኒት የሆነውን ሌናካፓቪርን...
15/01/2026

‎ኬንያ 🇰🇪 በኤች.አይ.ቪ ላለመያዝ መከላከያ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ልትፈቅድ ነው

‎የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ለረጅም ጊዜ የሚሰራ የኤች.አይ.ቪ መከላከያ መድሃኒት የሆነውን ሌናካፓቪርን (Lenacapavir) ባለፈው ሳምንት ለምዝገባ በተሰጠው ምክረ ሀሳብ መሰረት ጥቅም ላይ እንዲውል እንደሚወሰን ይጠበቃል።

‎ይህ መድሃኒት በየስድስት ወሩ የሚሰጥ ሲሆን በቅርብ ጊዜ በተደረጉ ክሊኒካዊ ጥናቶች አስደናቂ ውጤቶችን ያሳየ ነው።

#ኬንያ #ኤችአይቪ

10 የአለማችን ጥንታዊ ዩኒቨርሲቲዎች‎‎1. 🇲🇦 የአል-ቀረዊዪን ዩኒቨርሲቲ - 859‎2. 🇮🇹 የቦሎኛ ዩኒቨርሲቲ - 1088‎3. 🇬🇧 የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ - 1096‎4. 🇫🇷 የፓሪስ ዩኒ...
14/01/2026

10 የአለማችን ጥንታዊ ዩኒቨርሲቲዎች

‎1. 🇲🇦 የአል-ቀረዊዪን ዩኒቨርሲቲ - 859
‎2. 🇮🇹 የቦሎኛ ዩኒቨርሲቲ - 1088
‎3. 🇬🇧 የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ - 1096
‎4. 🇫🇷 የፓሪስ ዩኒቨርሲቲ - 1150
‎5. 🇬🇧 የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ - 1209
‎6. 🇪🇸 የሳላማንካ ዩኒቨርሲቲ - 1218
‎7. 🇮🇹 የፓዱዋ ዩኒቨርሲቲ - 1222
‎8. 🇮🇹 የኔፕልስ ዩኒቨርሲቲ ፌዴሪኮ II - 1224
‎9. 🇮🇹 የሲዬና ዩኒቨርሲቲ - 1246
‎10. 🇵🇹 የኮይምብራ ዩኒቨርሲቲ - 1290

‎🖇️ Source: Guinness World Records, student.com

‎Branches of Biology ‎‎ #1) Anatomy ➡️ Study of body structure‎‎ #2) Botany ➡️ Study of plants‎‎ #3) Zoology ➡️ Study of...
14/01/2026

‎Branches of Biology

‎ #1) Anatomy ➡️ Study of body structure

‎ #2) Botany ➡️ Study of plants

‎ #3) Zoology ➡️ Study of animals

‎ #4) Microbiology ➡️ Study of microorganisms

‎ #5) Genetics ➡️ Study of genes and heredity

‎ #6) Ecology ➡️ Study of environment and organisms’ interactions

‎ #7) Evolutionary Biology ➡️ Study of evolution of species

‎ #8) Molecular Biology ➡️ Study of biological molecules

‎ #9) Biochemistry ➡️ Study of chemical processes in living organisms

‎ #10) Physiology ➡️ Study of body functions

‎ #11) Immunology ➡️ Study of the immune system

‎ #12) Pathology ➡️ Study of diseases

‎ #13) Biotechnology ➡️ Use of biological systems for technological purposes

‎ #14) Paleontology ➡️ Study of fossils and ancient life

‎ #15) Cell Biology ➡️ Study of cells

‎ #16) Virology ➡️ Study of viruses

‎ #17) Embryology ➡️ Study of developmental stages

‎ #18) Neurobiology ➡️ Study of the nervous system

‎ #19) Astrobiology ➡️ Study of life in space

‎ #20) Entomology ➡️ Study of insects

‎ #21) Bioinformatics ➡️ Study of biological data using computers

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MedVerified posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share