Dr Union Dream-DUD

Dr Union Dream-DUD 💓ይህ ማሕበራዊ ሚዲያ የጤና ባለሙያዎችን መብት ይጠይቃል፣ለጤና ባለሙያዎች ድምጽ ይሆና ጤናና ጤና ነክ መረጃዎችን ያሰራጫል💓-DUD-💓 follow,like&share💓

17/06/2026

የንቀት ጥግ በቦንኬ ወረዳ ላይ ለመምህር፣ለፍርድ ቤት እና ለፖሊስ የግንቦት ወር ደሞዝ ተከፍሏል።
ግን 24 ሰዓት ሙሉ ቀን፣ለሊት ያለ እረፍት የምሠሩ ጤና ባለሙያዎች ደሞዝ አልበሉም።
መልካም ዕሮብ 👍

  organ produces insulin in human body?
15/06/2026

organ produces insulin in human body?

 ዱይቲ ሳይከፈል ሶስት ወር በላይ ያሳለፈ ተቋም ላይ ያሉ  ጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ስራ ማቆም ይችላሉ።
15/06/2026


ዱይቲ ሳይከፈል ሶስት ወር በላይ ያሳለፈ ተቋም ላይ ያሉ ጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ስራ ማቆም ይችላሉ።

15/06/2026

በጋሞ ዞን በቦንኬ ወረዳ ለአጠቃላይ መንግሥት ሰራተኞች የግንቦት ወር ደሞዝ አልተከፈለም።
ከዝህ ጋር ተያይዘዉ በአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ መስተጓጎል እንደተፈጠረ መረጃዎች ያመለክታል።
:መልካም ሰኞ:

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ__________ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያ...
15/06/2026

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__________

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦

1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦

▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing

▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing

▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,

ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል።

5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል።

ማሳሰቢያ፦

ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

ለምግብ አጥረት በሽታ_ Malnutrition  ሕክምና አገልግሎት በሚውሉ ግብዓቶች ዙሪያ ቁጥጥር በማድረግ የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።ለ...
14/06/2026

ለምግብ አጥረት በሽታ_ Malnutrition ሕክምና አገልግሎት በሚውሉ ግብዓቶች ዙሪያ ቁጥጥር በማድረግ የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ለምግብ አጥረት በሽታ_ Malnutrition ሕክምና አገልግሎት የሚዉሉ የፕላምፒኔት እና ፕላምፒሳፕ ግብዓቶች ቁጥጥር ሥራ እየተከናወነ ነው።

ሕይወት አድን አልሚ ግብዓቶች (ፕላምፒኔት እና ፕላምፒሳፕ) ላልተፈለገ ዓላማ እንዳይውሉ ለማድረግና በህገወጥ መንገድ ይዘው እየሸጡ በተገኙ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የቁጥጥር ቡድኑ አስታውቋል።

በጤና ቢሮ የምግብና መዲሃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ከእናቶችና ህፃናት፣ ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጋራ በመቀናጀት የድንገተኛ ቁጥጥር ሥራ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

ሕይወት አድን አልሚ ግብዓቶች (ፕላምፒኔት እና ፕላምፒሳፕ) ግብዓቶቹ የተገኙባቸው ሱቆች በግብረኃይሉ የታሸጉ ሲሆን፤ እንደየጥፋታቸው አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድባቸውም ታውቋል።

ህብረተሰቡ እንዲህ አይነት ህገወጥ ተግባር የሚያደርጉ ግለሰቦችን እና ሱቆችን በመጠቆም የህፃናትን ህይወት ከሞት ለማዳን ሴክተሩ የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የክልሉ ጤና ቢሮ ጥሪ አቅርቧል።

  በቦንኬ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ከገዜሶ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በኦዲት ግኝት 650,000 መገኘቱ ተነገረ። ............
14/06/2026



በቦንኬ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ከገዜሶ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በኦዲት ግኝት 650,000 መገኘቱ ተነገረ።
............

  ። አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ያለ ምክንያት የሞራል፣የስነ-ልቦና፣ የስሜት፣የክብር ወይም የስም ማጥፋ ጉዳት አድርሶ ከሆነ  #ለምሳሌ፦👉ከባድ የስነ-ልቦና ጉዳት ማድረስ👉የግል መብትን መጣስ...
13/06/2026



አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ያለ ምክንያት የሞራል፣የስነ-ልቦና፣ የስሜት፣የክብር ወይም የስም ማጥፋ ጉዳት አድርሶ ከሆነ
#ለምሳሌ፦
👉ከባድ የስነ-ልቦና ጉዳት ማድረስ
👉የግል መብትን መጣስ/ማሳጣት
👉ስም ማጥፋት
👉ስድብ ወይም ማዋረድ
በጤናዉ ዘርፍም፣ ማንኛውም ሰዉ ፣የጽ/ቤት ኃላፊ፣የቅርብ ኃላፊ የሕክምና ባለሙያን በሙያዉ ግዴታዉን ስወጣ የስነ-ልቦና ሥቃይ እና ጉዳት ከደረሰበት የጤና ባለሙያዎች የሞራል ካሳ ሊጠይቅ ይችላል።
እነዚህ የገንዘብ ኪሳራ ባይሆኑም ለደረሰው የስሜትና የክብር ጉዳት ፍርድ ቤት የሞራል ካሳ ያስከፍላል ።
................

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Union Dream-DUD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share