Debre Markos city administration health office

Debre Markos city administration health office በዚህ ገፅ ዓለም አቀፋዊ፣ አገራዊ፣ ክልላዊ፣ የከተማውንና የአካባቢውን ወቅታዊ የጤና ጉዳይ መረጃዎችን እናጋራለን።

11/04/2026

Early recognition of Parkinson’s symptoms makes a difference.

Raising awareness and strengthening early diagnosis, especially in primary health care, helps people access timely support, treatment and follow-up care.

Awareness leads to action.
Action leads to better outcomes.

https://www.who.int/news-room/fact-sheets/detail/parkinson-disease

11/04/2026
የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች የዝውውር መመሪያ https://t.me/Health_Library_1/137 (ቴሌግራም ሊንክ) ላይ ማውረድ እና ማንበብ ይችላሉ።
09/04/2026

የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች የዝውውር መመሪያ
https://t.me/Health_Library_1/137 (ቴሌግራም ሊንክ) ላይ ማውረድ እና ማንበብ ይችላሉ።

የአብክመ ጤና ቢሮ የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር በመመሪያው መሠረት ተፈፃሚ እንዲሆን ከታች የተያያዘውን ደብዳቤ በስሩ ላሉ ተቋማት አውርዷል።
09/04/2026

የአብክመ ጤና ቢሮ የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር በመመሪያው መሠረት ተፈፃሚ እንዲሆን ከታች የተያያዘውን ደብዳቤ በስሩ ላሉ ተቋማት አውርዷል።

የእርድ ተረፈ ምርቶች አካባቢን እንዳይበክሉ በአግባቡ መሰብሰብ እና ማስወገድ ይገባል።*************************የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ተጠ...
09/04/2026

የእርድ ተረፈ ምርቶች አካባቢን እንዳይበክሉ በአግባቡ መሰብሰብ እና ማስወገድ ይገባል።
*************************
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ተጠሪ ጽ/ቤት በስሩ የሚገኙ ከ3 መቶ በላይ አባላት ያሉት 12 ማህበራትንና የመንገድ ጽዳት ሰራተኞችን በማቀናጀት በከተማዋ የሚመነጨውን ደረቅ ቆሻሻ የመሰብሰብ እና አጠቃላይ የከተማ ጽዳት ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

የተጠሪ ጽ/ቤቱ ኀላፊ ቸርነት አለማየሁ በወቅታዊ የነዳጅ እጥረትና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት ካጋጠመው መዘግየት ውጪ የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ እና አወጋገድ ስራው ከጤና ኮሚቴው ጋር በተቀናጀ መልኩ እየተከናወነ ስለመሆኑ ገልጸዋል።

በከተማዋ ይስተዋል የነበረውን ህገ-ወጥ እርድን ለማስቀረት እና እርድ በቄራ እንዲከናወን ለማድረግ ወደ ተግባር ተገብቷል ያሉት ኀላፊው ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን መልክ ለማስያዝ ከአጋር አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ብለዋል።

ከትንሳኤ በዓል ጋር በተያያዘ በደረቅ ቆሻሻ ሰብሳቢ ማህበራት እስኪነሱ ድረስ ህብረተሰቡ የእርድ ተረፈ ምርቶችን አካባቢን በማይበክል መልኩ በአግባቡ እንዲሰበስቡና በየቦታውና በየጎርፍ ማፋሰሻ ቦታዎች ከማስወገድ እንዲቆጠቡም ኀላፊው ጥሪ አሳስበዋል ።
መወገድ የሚገባቸውን የእርድ ተረፈ ምርቶች በአግባቡ ማስወገድ እንደሚገባም አሳስበዋል ።

ከዚህ በተጨማሪ "ህብረተሰቡ የእርድ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ በማስወገድ ራሱንና አካባቢውን ከጤና ችግር እና አካባቢ ብክለት ሊጠብቅ እንደሚገባ" የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሃይጅን ኦፊሰር ወ/ሮ የሽመቤት መንገሻ አሳስበዋል።

መረጃው: የአሚኮ ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ እና የደብረ ማርቆስ ከተማ ኮሙኒኬሽን ነው።

 የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስርዓተ-ፆታና ልማት ጥናት ትምህርት ክፍል በጋራ በመሆን 6ኛውን አገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ ከግንቦት 20 እስከ 2...
08/04/2026


የአማራ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስርዓተ-ፆታና ልማት ጥናት ትምህርት ክፍል በጋራ በመሆን 6ኛውን አገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጉባዔ ከግንቦት 20 እስከ 21/2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑን የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳውቋል፡፡

በጉባኤው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተመራማሪዎች ከዚህ በታች በተዘጋጀው የምርምር ጥሪ ማስታወቂያ /Call for Abstract/ መሰረት ያላችሁን የምርምር ስራ [email protected] እንድትልኩ Amhara Public Health Institute/APHI/ በፌስቡክ ገፁ ሳወቋል፡፡

07/04/2026

On , we highlight the importance of science-based action, trusted evidence and collaboration in improving health outcomes.

This year’s theme — “Together for health. Stand with science.” — reminds us that knowledge must lead to action. Through initiatives such as and learning opportunities on the links between climate change and health, we support dialogue and learning on some of today’s most pressing global health challenges.

Discover more about Plasma4Life and its contribution to evidence-based global health here ➡️ https://plasma4.life

‎የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ መልካሙ ጌትነት የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታን ጎበኙ።=====:============================‎የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆ...
01/04/2026

‎የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ መልካሙ ጌትነት የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታን ጎበኙ።
=====:============================

የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተት የቆየ ቢሆንም አሁን ላይ በክልሉ መንግስት እና በጤና ቢሮው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል ግንባታውን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጥ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን አቶ መልካሙ ጌትነት ገልፀዋል።

‎በውስጡ የሚያስፈልጉ የህክምና ቁሳቁሶችን የማሟላት ስራ እየተሰራ መሆኑንና ግንባታው እንደተጠናቀቀ የሰው ሀይል ቅጥር እንደሚሟላ የጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊው ገልጸዋል።

ከጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊው አቶ መልካሙ ጌትነት በተጨማሪ የምስራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተው የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል።

መረጃው፡ የ አሚኮ ደብረ ማርቆስ AMECO Debre Markos ነው።

01/04/2026
28/03/2026

Address

Ethiopia, Amhara Region
Debra Markos

Telephone

+251587711940

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Markos city administration health office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Debre Markos city administration health office:

Share