12/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
"ትንሳኤክን ለሚያምኑ ሰላምህን ስጣቸው!"
የደብረ ብርሃን ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የላቦራቶሪ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ለሆስፒታላችን ታካሚዎች እና ለሰራተኞቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።
በላቦራቶሪ ጥበብ የጤናን ምስጢር እንደምንፈትሽ ሁሉ፣ የትንሳኤው ብርሃንም የሁላችንን ህይወት በጤና፣ በደስታ እና በሰላም እንዲያበራው ምኞታችን ነው።
መልካም የትንሳኤ በዓል!