Science Amba Orthopedics Specialty Clinic /ሳይንስ አምባ የአጥንትና መገጣጠሚ እስፔሻሊ ክሊኒክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • Science Amba Orthopedics Specialty Clinic /ሳይንስ አምባ የአጥንትና መገጣጠሚ እስፔሻሊ ክሊኒክ

Science Amba Orthopedics Specialty Clinic /ሳይንስ አምባ የአጥንትና መገጣጠሚ እስፔሻሊ ክሊኒክ Science Amba clinic is situated in the beautiful city of Gondar.

it is primarily focused on orthopedics & Trauma and MSK care.
ሳይንስ አምባ ክሊኒክ
Contact us: [email protected]

Science Amba Specialty Medical Service wishes to you all Happy International Nurses Day. Let's respect the nursing profe...
12/05/2026

Science Amba Specialty Medical Service wishes to you all Happy International Nurses Day. Let's respect the nursing profession and professionals for their crucial role.

እንኳን ለዓለም አቅፍ የነርሶች ቀን አደረሳችሁ፡፡
Let's remember this day together!!

ሳይንስ አምባ ስፔሻሊቲ ህክምና
ጎንደር

07/05/2026

ሣይንስ አምባ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምና በውቢቷ እና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ።

ለቀጠሮ ይደውሉ👉 0966333777 /
0966333377

በዶ/ር Yeab Mulat

ሣይንስ አምባ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምና በውቢቷ እና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ።ለቀጠሮ ይደውሉ👉 0966333777 /                              0966333377
07/05/2026

ሣይንስ አምባ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምና በውቢቷ እና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ።

ለቀጠሮ ይደውሉ👉 0966333777 /
0966333377

06/05/2026


"Let's serve our People"

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /  (ዶ/ር የአብ ሙላት)ለቀጠሮ  ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377አድራሻ ...
05/05/2026

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /
(ዶ/ር የአብ ሙላት)

ለቀጠሮ ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377
አድራሻ ፦ ጎንደር ቀበሌ 16 ዲፖ ፊት ለፊት

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /  (ዶ/ር ጋሻዬ ታገለ)ለቀጠሮ  ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377አድራሻ ...
05/05/2026

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /
(ዶ/ር ጋሻዬ ታገለ)

ለቀጠሮ ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377
አድራሻ ፦ ጎንደር ቀበሌ 16 ዲፖ ፊት ለፊት

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /  (ዶ/ር ወዳጄ መሰለ)ለቀጠሮ  ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377አድራሻ ...
05/05/2026

የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያግኙ /meet our orthopedic surgeons /
(ዶ/ር ወዳጄ መሰለ)

ለቀጠሮ ይደውሉ= 0966333777/ 0966333377
አድራሻ ፦ ጎንደር ቀበሌ 16 ዲፖ ፊት ለፊት

የጭን አጥንት ስብራትን በኢንትራሜዱላሪ ኔል (Intramedullary Nail) የማከም ጥቅሞች በዶር ጋሻዬ ታገለ (የአጥንትና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪም)                 ___የ...
21/04/2026

የጭን አጥንት ስብራትን በኢንትራሜዱላሪ ኔል (Intramedullary Nail) የማከም ጥቅሞች በዶር ጋሻዬ ታገለ (የአጥንትና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪም)
___
የጭን አጥንት ስብራት በኢንትራሜዱላሪ ኔል ማከም ብዙ ጥቅሞች አሉት፦ የጭን ስብራት ቶሎ መታከም አለበት።

🌱ፈጥኖ መዳን
-አጥንቱ በጥሩ ሁኔታ ይጠገናል
-የመዳኛ ጊዜን ይቀንሳል

🌱ቶሎ መቆም እና መጓዝ ይቻላል🚶
¶በሁለት ቀን ውስጥ መንቀሳቀስ ይጀምራል
¶ረጅም ጊዜ መኝታ አያስፈልግም

🌱ጠንካራ ቀዶ ጥገና ነው
-ኔሉ በአጥንቱ ውስጥ ገብቶ ስብራትን ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ይሰጠዋል።
-አጥንቱ በጥሩ ሁኔታ ይጠገናል

🌱ትንሽ ቁስል/
-ሰውነትን ትንሽ ብቻ በመክፈት/ሁለት ጣትን ብታ በሚያስገባ ክፍተት መጠገን ይቻላል።
🌱ማሳሰቢያ=ስብራት ሲያጋጥም ቶሎ ወደ ሐኪም ቀርቦ ባስቸኳይ መታከም አስፈላጊ ነው።
_________
ሳይንስ አምባ እስፔሻሊቲ ክሊኒክ
0966333377/ 0966333777
🌱አድራሻ= ጎንደር ዲፖ ፊት ለፊት
****_ስብራት በገጠመዎ ጊዜ ልምድ ያካበቱ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያማክሩ፤ ህክምና በቶሎ ያግኙና ከስብራትዎ ይፈወሱ ወደ ነበረ እንቅስቃሴዎ ይመለሱ።

የጀርባ ህመም (Lower Back Pain) ማብራሪያ በዶ/ር ወዳጄ መሰለ (የአጥንትና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪም)           *                              *የታችኛ...
18/04/2026

የጀርባ ህመም (Lower Back Pain) ማብራሪያ በዶ/ር ወዳጄ መሰለ (የአጥንትና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት ሐኪም)
* *
የታችኛው የወገብ ህመም (Lower Back Pain) ማለት በጀርባ ታችኛው ክፍል (ወገብ አካባቢ) የሚሰማ ህመም ነው። ይህ በዓለም ላይ በጣም የተለመደ የጀርባ ህመም ነው።
🔹 የታችኛው ወገብ ህመም ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
_ከባድ ነገር መሸከም
_ረጅም ጊዜ መቀመጥ/ወይም ምቾት የሌለው አቀማመጥ ማዘውተር
_የጡንቻ መጎዳት (Muscle strain)
_የጀርባ ዲስክ መጎዳት (Herniated Disc)
_ነርቭ መጫን (Sciatica)
_ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ የጀርባ መገጣጠሚያ ብግነት (Degenerative Disc Disease)

🔹 ምልክቶች ምንድን ናቸው?
_በወገብ ህመም
_ወደ እግር የሚወርድ ህመም
_እግር መዝናናት ወይም መድን
_መቆም ወይም መቀመጥ አስቸጋሪ

🔹 መከላከል ይቻላል ወይ?
✅ ትክክለኛ አቀማመጥ መምረጥ
✅ ፈሳሽ ነገር መውሰድ እና እንቅስቃሴ ማድረግ🚶‍♂️
✅ የጀርባ ጡንቻ ማጠንከሪያ ስልጠና ልምምድ
✅ የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር
👉መቼ ሐኪም ማናገር አለብን?
_ህመሙ ለሳምንታት ከቆየ
_ህመሙ ወደ እግር የሚወርድ ከሆነ
_የእግር ድካም/መስነፍ ካለ
_ጠቅላላ የሆነ የድካም ስሜት ካለ
_ህመሙ በእንቅስቃሴ እና በማስታገሻ የማይጠፋ ከሆነ
🌱ማሳሰቢያ=እነዚ ነገሮች ከታዩ ቶሎ ወደ ሐኪም ቀርቦ ማማከር አስፈላጊ ነው።
_____________________________
ሳይንስ አምባ እስፔሻሊቲ ክሊኒክ
0966333377/ 0966333777
🌱አድራሻ= ጎንደር ዲፖ ፊት ለፊት
****_የጀርባ ህመም በገጠመዎ ጊዜ ልምድን ያካበቱ እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያማክሩ፤ ህክምና ያግኙና ከህመምዎ ይፈወሱ ወደ ነበረ እንቅስቃሴዎ ይመለሱ።

ማብራሪያ ሰለ ሽያቲካ / Sciatica Pain/ በዶ/ር የአብ ሙላት (የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት)_ሽያቲካ (Sciatica) የሚባለው በጀርባ ታችኛው ክፍል ያለው የነርቭ ጫና ሲፈ...
17/04/2026

ማብራሪያ ሰለ ሽያቲካ / Sciatica Pain/ በዶ/ር የአብ ሙላት (የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊስት)
_
ሽያቲካ (Sciatica) የሚባለው በጀርባ ታችኛው ክፍል ያለው የነርቭ ጫና ሲፈጠር ወደ እግር የሚወርድ ህመም ነው። ይህ ህመም በSciatic nerve ላይ ጫና ሲኖር ይመጣል።
🌱ዋና ምልክቶች
_ከጀርባ ወደ እግር የሚወርድ ህመም
_እግር ውስጥ መንቀጥቀጥ / ማቃጠል
_እግር ድካም ወይም ድንጋጤ
_ቁርጥራጭ ህመም በአንድ ወገን (ብዙ ጊዜ)
🌱ዋና ምክንያቶች
_የዲስክ መንሸራተት/መንሸራተት (slipped disc)
_የአጥንት መሳሳት
_ረጅም ጊዜ መቀመጥ
_ክብደት መጨመር
_ድንገተኛ ጀርባ ጉዳት
🌱ሕክምናው ምንድነው?
_እረፍት ማድረግ
_የህመም መቀነሻ መድሀኒቶች
_ፊዚዮቴራፒ
_እጅግ ከባድ ከሆነ ኦፕሬሽን (አንዳንድ ጊዜ) ያስፈልጋል
🌱መቼ ዶክተር ማየት ያስፈልጋል?
_ህመሙ በቀናት ውስጥ ካልጠፋ
_እግር ድካም ከተጨመረ
_ደረጃ መውረድ / መውጣት ችግር ካለ
👉ሽያቲካ በብዙ ሰዎች የሚታይ ነገር ነው እና ብዙ ጊዜ ያለ ኦፕሬሽን ይሻላል።
👉 ልምድ ባላቸው እስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ይታከሙ ከህመምዎ ይፈወሱ ወደ ነበረ እንቅስቃሴዎ ይመለሱ።

ሳይንስ አምባ እስፔሊቲ ክሊኒክ
0966333777 /0966333377
አድራሻ= ጎንደር ዲፓ ፊት ለፊት

Address

Gondar Main Road
Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Science Amba Orthopedics Specialty Clinic /ሳይንስ አምባ የአጥንትና መገጣጠሚ እስፔሻሊ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share