ዶር ለአምላክ የቀዶ ጥገና እና የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

  • Home
  • Ethiopia
  • Kemise
  • ዶር ለአምላክ የቀዶ ጥገና እና የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

ዶር ለአምላክ የቀዶ ጥገና እና የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ Telegram ፦ https://t.me/DrLMSSC
Tiktok ፦ tiktok.com/.leamlak.specia

29/03/2026
🔬 የዶ/ር ለአምላክ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ጥገና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ "ለጤናዎ ጥራት ያለውና ዘመናዊ ምርመራ በአቅራቢያዎ!" ክሊኒካችን አገልግሎቱን ይበልጥ በማዘመን ከአዲስ አበባ እስከ ደሴ ባ...
01/02/2026

🔬 የዶ/ር ለአምላክ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ጥገና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

"ለጤናዎ ጥራት ያለውና ዘመናዊ ምርመራ በአቅራቢያዎ!"

ክሊኒካችን አገልግሎቱን ይበልጥ በማዘመን ከአዲስ አበባ እስከ ደሴ ባለው መስመር ብቸኛ የሚያደርጉትንና የሕክምና ጥራትን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩ Maglumin 800 እና SonoScape Endoscopy መሣሪያዎችን በሥራ ላይ ማዋሉን በታላቅ ደስታ ይገልጻል።

🧪 Maglumin 800 (ዘመናዊ የላብራቶሪ ምርመራ መሣሪያ) ፦
ይህ መሣሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ የተራቀቀውን CLIA (Chemiluminescence Immunoassay) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን፣ የሚከተሉትን ክሊኒካዊ ጥቅሞች ይሰጣል፦

✴ ከፍተኛ ትክክለኛነት (High Sensitivity): በጣም ጥቃቅን የሆኑ የሆርሞን ለውጦችንና የካንሰር ምልክቶችን ገና በጅማሬያቸው የመለየት ብቃት

✴ ሰፊ የምርመራ ዘርፎች፦
- የታይሮይድ (Thyroid)
- የልብ ሕመም ምልክቶች (Cardiac markers)
- የስኳር ክትትል (Insulin/C-peptide)
- የወሊድና የመሃንነት ምርመራዎች እንዲሁም የተለያዩ የካንሰር ማርከሮችን በጥራት ይመረምራል።

✴ ፈጣን ውጤት: ለድንገተኛ ሕመምተኞችና ለተከታታይ ክትትል የሚሆኑ የላብራቶሪ ውጤቶችን በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ በማቅረብ ሕይወት አድን ውሳኔዎችን በፍጥነት ለመስጠት ያስችላል።

🎥 SonoScape Endoscopy (ዘመናዊ የውስጥ አካል ምርመራ)

ይህ ከፍተኛ ጥራት ያለው (HD) ካሜራ የታጠቀ መሣሪያ ለጨጓራና ለአንጀት ሕመሞች አስተማማኝ ምርመራና ሕክምና ለመስጠት ያገለግላል።

✴ ያለ ቀዶ ጥገና እይታ፦
- የጨጓራ ቁስለትን
- እጢዎችን እና ደም መፍሰስን ያለ ቀዶ ጥገና በቀጥታ በቪዲዮና በፎቶ ለማየትና ለሕክምናው ግልጽ መረጃ ለመስጠት ይረዳል።

✴ ቀደም ብሎ የካንሰር ምርመራ፦ በካሜራው ጥራት ምክንያት ገና በማደግ ላይ ያሉ ጥቃቅን የጨጓራና የአንጀት እጢዎችን (Polyps) አስቀድሞ በመለየት የካንሰር ስጋትን ለመቀነስ ይረዳል።

✴ ናሙና መውሰድ (Biopsy)፦ የምርመራውን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ከታመመው የሰውነት ክፍል ላይ ናሙናዎችን ያለምንም ሕመም ለመውሰድ ያስችላል።

ለምን ወደ እኛ ይመጣሉ?

* ወደ አዲስ አበባ የሚደረገውን የረጅም ርቀት ጉዞና እንግልት ለማስቀረት።
* በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ትክክለኛና ፈጣን የሕክምና አገልግሎት ለማገኘት ።
* በሰለጠኑና ልምድ ባላቸው የስፔሻሊስት ሐኪሞች ጥራት ያለው ምርመራና እንክብካቤ ለማገኘት ።

እናንተን መንከባከብ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!

📍 አድራሻችን፦ ከሚሴ (Kemissie)
*ከሚሴ አጠቃላይ ሆስፒታል (Kemissie General Hospital) ፊት ለፊት

Telegram፦https://t.me/DrLMSSC
Tiktok፦http://tiktok.com/.leamlak.specia

> ዶ/ር ለአምላክ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ጥገና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ —
ለተሻለ ጤና ፣ ለተሻለ ሕይወት!

27/01/2026

Kiliniikii Ispeeshaaliitii Dr La'amlaak

​Kiliniikii Ispeeshaaliitii Baqaqsanii yaaluu fi dhibeewwan Keessoo dr La’amlaak keessatti tajaajiloota ogeessota ispeeshaalistii tiin kennaman

‌‎✴ ​Tajaajiloota Wal'aansa Baqaqsanii Yaaluu / oopireeshinii (Surgical Services)

* ​Dhagna qabaa ijoollee dhiiraa mala qalaabatiin (Ring Circumcision)
* ​lita'oota / Dirmammuu fi ijaajjoota qaamaa irraa bahan balleessuu

‌‎✴ tajaajilaa Yaalii dhibeewwan keessoo ​ (Internal Medicine)

* Yaalii fi hordofii dhibee sukkaaraa
* Yaalii fi hordofii dhibee dhiibbaa dhiigaa
* Yaalii fi adda baasuu dhibee narvii ogeessa raadiyooloojiitiin, tajaajila Raajii (X-ray) fi Altiraasaawundii 3D DOPPLER tiin

‌‎✴ Qorannoo fi Adda Baasuu Gosa Kaansarii Ogeessa Paatooloojiistiin (Pathologist)

* ​Qorannoo kaansarii hula gadameessaa
* ​Qorannoo kaansarii dhiigaa
* ​Qorannoo kaansarii ujummoo fincaanii (PSA )
* ​Qorannoo kaansarii harmaa

Teessoo: Kamisee, Hospitaala Waliigalaa fuuldura

(Kiliinika Ispeeshaaliitii Dr. La’amlak)

​Bilbila:
0335543000
0911576090
0914603080

26/01/2026

ዶር ለአምላክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

በ ዶር. ለአምላክ የቀዶ ጥገና እና የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ በስፔሻሊሽት ሃኪሞች የሚሰጡ አገልግሎቶች

✴ የቀዶ ጥገና አገልግሎቶች

-የቀለበት ግርዛት
- የሰውነት ላይ እባጮችን እና እጢዎችን ማስወገድ
- የውስጥ ደዌ ህክምናዎች
- የስኳር ህክምና እና ክትትል
- የደም ግፊት ህክምና እና ክትትል
- የነርቭ ህክምና እና ልየታ በ ራዲዮሎጂስት ሀኪም የራጅ ( x-ray) እና በ 3D DOPPLER አልትራሳውንድ አገልግሎቶች

✴ በ ስነ ደዌ ስፔሻሊስት ( PATHOLOGIST ) የካንሰር ምርመራ አይነት ልየታ

- የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ
- የደም ካንሰር ምርመራ
- የሽንት ቧንቧ ካንሰር ምርመራ ( PSA )
- የጡት ካንሰር ምርመራ

አንተን መንከባከብ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!

አድራሻችን ፦ ከሚሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ፊት ለፊት (ዶር ለአምላክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ)

ስልክ ፦ 0335543000
0911576090
0914603080

25/01/2026

.leamlak.specia 7 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by Dr LEAMLAK SPECIALITY CLINIC

On set ✌️
05/08/2025

On set ✌️

01/08/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በቅርቡ በከሚሴ ከተማ በአዲስ መልክ የጀመረዉ ክሊኒካችን
በነርስ እና ላብራቶሪ ባለሞያ መቅጠር ስሚፈልግ በአካል የትምህርት ማስረጃ በመያዝ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳዉቃለን።
ማሳሰቢያ:-ሲኦሲ ያለዉ መሆን ይጠበቅበታል
:-በትንሹ የ አንድ አመት የስራ ልምድ ያስፈልጋል
ለበለጠ መረጃ
0914603080
0911576090
0965605560
0335543000

Join our new telegram channel የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
21/04/2023

Join our new telegram channel
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

May peace prevail on earth
24/02/2022

May peace prevail on earth

Address

Kemissie
Kemise

Telephone

+251914603080

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶር ለአምላክ የቀዶ ጥገና እና የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share