Fennet Medium clinic, Wolkite

Fennet Medium clinic, Wolkite Fennet medium clinic, in Welkite well equipped and led by specialist Doctors

05/08/2026

ለሥራ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!

#በፌነት:-

ክሊኒኮቻችን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ክሊኒካል ነርስ ባለሙያተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ከቀን 29/11/2018 እስከ ቀን 09/12/2018 ባሉት የስራ ቀናት ወልቂጤ እና ጉብርየ በሚገኙት መስሪያ ቤታችን በአካል በመገኘት (የትምህርት ማስረጃቹ በመያዝ ) ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

*የስራ መደቡ መጠሪያ፤ ክሊኒካል ነርሲንግ
• የትምህርት ደረጃ፤ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በነርሲንግ የትምህርት መስክ #በዲግሪ/ #በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
• የስራ ልምድ፤ 2 አመት እና ከዚያ በላይ
• የታደሰ ሞያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
• ደሞዝ፤ በስምምነት
• ስራ ቦታ ፤ ወልቂጤ እና በወልቂ ከተማ ጉብርየ ክፍለ ከተማ
• ብዛት ፤02
አድራሻችን:- ወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ/ቀይ መስቀል ፋርማሲ አጠገብ
እንዲሁም በጉብርየ ክፍለ ከተማ ኢትዮቺክን ዶሮ እርባታ ፊትለፊት
ስልክ:- +251113659373

!!!

ፌነት ይለያል የምንለው በምክንያት ነው። ወልቂጤና አካባቢው ላይ በህክምንና አገልግሎት ጥራት ልዩነት የፈጠርን በመሆኑ ኩራት ይሰማናል።
28/02/2026

ፌነት ይለያል የምንለው በምክንያት ነው። ወልቂጤና አካባቢው ላይ በህክምንና አገልግሎት ጥራት ልዩነት የፈጠርን በመሆኑ ኩራት ይሰማናል።

Address

Welk'it'e
07

Telephone

+251911658074

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fennet Medium clinic, Wolkite posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fennet Medium clinic, Wolkite:

Shortcuts

Share