CARE Weliso

CARE Weliso Private

Kun Xannacha Teessuma Dubara Ganna 23rraa Oppireeshiniidhaan Baasne dha. ይህ ከአንዲት የ23 ዓመት ወጣት መቀመጫ ላይ በቀዶ ሕክምና ያወጣነው እti...
08/06/2026

Kun Xannacha Teessuma Dubara Ganna 23rraa Oppireeshiniidhaan Baasne dha.

ይህ ከአንዲት የ23 ዓመት ወጣት መቀመጫ ላይ በቀዶ ሕክምና ያወጣነው እti ነው::
#ዶርኤልያስ

ODUU GAMMACHIISAA Jiraattota Magaalaa Walisoo fi Naannawa Ishee Hundaaf!Dursi Fayyaadhaaf!!! #= #= #= #= #= #= #= #= #= ...
06/06/2026

ODUU GAMMACHIISAA
Jiraattota Magaalaa Walisoo fi Naannawa Ishee Hundaaf!
Dursi Fayyaadhaaf!!!

#= #= #= #= #= #= #= #= #= #= #= #= #

​Kiliinikni G/G KEER-WALISOO Ogeessa ISPEESHAALISTII OLAANAA Dr. Eeliyaas Sanyii fi Ispeeshaalistoota Dhibeewwan Garaa-garaa, akkasumas meeshaalee yaalii Guutuu qabatee, Magaalaa Walisoo keessatti Buufata Boba'aa Nook Cina Gamoo Haaraa Ijaaramerratti tajaajila kennuu eegaluusaa gammachuu guddaan ibsa.
​👉 Kiliinikni Keenya Tajaajiloota Armaan Gadii Kenna :-
Dhibee Keessaniif Tajaajila Gorsaa.
​Yaalii Waliigalaa Ga'eessotaa.
​Yaalii Daaimmanii.
​Yaalii Dhibee Ariifachiisaa fi Balaa Tasaa (Emergency).
Tajaajila Baqaqsanii-Yaaluu Sadarkaa Adda-addaa.
Oppireeshinii Kintaarootii.
​Hordoffii Dhukkuba Sukkaaraa.
​Hordoffii Dhibee Dhiibbaa Dhiigaa.
​Tajaajila Karooraa fi Qusannoo Maatii.
​Hordoffii Ulfaa (Deessuun Duraa fi Boodaa).
​Dhaqna Qabaa Dhiiraa ... Mala Ammayyaawaan, QUBEELLAADHAAN Hojjenna.

​🧪 Tajaajiloota Laaboratoorii :-
​Qorannoo Dhiigaa Waliigalaa.
Qorannoo Hucubaa fi Hormoniiwwan Adda addaa.
Qorannoo Vaaytaaminii.
Qorannoo Shootalaay (Coomb's Test)
Qorannoo Maseenummaa.
​Qorannoo Sukkaaraa.
​Qorannoo Tiruu fi Kalee.
​Qorannoo Rippoo (ሪህ).
​Qorannoo Baakteeriyaa Garaachaa.
​Qorannoo HIV.
Qorannoo Vaayrasiiwwan Tiruu adda-addaa.
​Gatii madaalawaa fi Ogeeyyii Sadarkaa Olaanaa qabaniin tajaajila kana argattu, koottaa nu daawwadhaa...Simannaa fi Tajaajila Keenyaan Gammaddanii Deebitu.
​Teessoon : Magaalaa Walisoo,
Buufata Boba'aa NOOK
Cinatti Argamna.

​Odeeffannoo Dabalataaf :-
☎️ 0920 - 55 11 66
​ 0915 - 95 93 83
Irraaan nu argattu.

Yaala Kintaarootii...የክንታሮት ሕክምና ::0920-551166
06/06/2026

Yaala Kintaarootii...
የክንታሮት ሕክምና ::
0920-551166

06/06/2026
የጉዞ-ህመም | Motion sicknessፔስታል ተከለከለ ፡ የመኪና ጉዞ ደህንነት በምን ይረጋገጣል? በመኪና መጓዝ ሲጀምሩ የውስጥ ስሜት መረበሽ እና ማጥወልወል ለሚሰማቸው ይድረሳቸው።አንጎል...
04/06/2026

የጉዞ-ህመም | Motion sickness

ፔስታል ተከለከለ ፡ የመኪና ጉዞ ደህንነት በምን ይረጋገጣል?

በመኪና መጓዝ ሲጀምሩ የውስጥ ስሜት መረበሽ እና ማጥወልወል ለሚሰማቸው ይድረሳቸው።

አንጎል ጤናማ መረጃን ተቀብሎ ተገቢ ግብረ-መልስ ይሰጣል። መረጃዎቹን ከልዩ ልዩ የሰውነት ክፍሎች ይቀበላል፤ መልሶ የስራ ስምሪት ትዕዛዛቶችን ይሰጣል። ጆሮ፣ አይን፣ ጅማቶችና የነርቭ ዘንጎች የሚልኩት መልእክት የተናበበ መሆን ይገባዋል።

አይን የተሳሳተ መረጃን መላክ ሲጀምር ሌሎቹ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ ሲሳናቸው የቅንጅት ስራ ይስተጓጎላል። አንጎል መወዛገብ ይጀምራል። የውዝግቡ መነሻ ለአንጎል መረጃን የሚሰጡ ክፍሎች መለያየታቸው ነው።

ጆሮ ያልተቀሳቀሰን አካል ተቀሳቅሷል የሚል መረጃን ሲልክ አይን የለም ብሎ ሲል፤ አይን የማይንቀሳቀስ አካል እየተቀሳቀሰ ነው እያለ ጆሮ አይደለም ማለት ሲጀምሩ ወደ ችግር ያመራል። የጉዞ ህመም የንትርክና ያለመናበብ ውጤት ነው። በቅንጅት አለመስራት መዘዙ ብዙ ነው።

የመረጃ መጣረስ አንጎልን ላልተፈለገ ውሳኔ ይዳርጋል። ምንም እንኳ አንጎል መረጃዎችን በጥልቀት የማጣራት ሐላፊነት ቢኖርበትም አልፎ አልፎ ውዝግቡን መረዳት ይሳነውና በግለሰቡ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያዛል። አንድ ሰው በመኪና አለያም በአውሮፕላን ሲጓዝ ማቅለሽለሽ፣ ማዞር፣ ሙቀት መሰማት፣ ማጥወልወልና ማቅለሽለሽ እንዲሁም ማስመለስ ሲያጋጥመው የጉዞ ህመም መልክቶች ማሳያ ናቸው።

በተለይ የመኪና ላይ ጉዞ ለዚህ ችግር መሰረት ነው። ብዙ መኪኖች ላይ ፔስታል አይጠፋም። የሚሉ ድምፆች ከዚያም ከዚህም ያስተጋባሉ። ፔስታል መከልከሉን አልሰሙም መሰለኝ ዝም ብለው ይጣራሉ። ከመልሱ በፊት አካባቢው በጎርፍ ተጥለቅልቋል። አጠገብ ያለቺው ልጅ የድረሱለኝ ፊሽካ ብትለቅም ወደ'ሷ የደረሰ አልነበረም።

የጉዞ ህመም ያለባቸው ሰዎች የመከላከያ መንገዶችን ከረዳቶች ማግኘት ይኖሮባቸዋል። ረዳት ከመሆን በፊት መሰረታዊ የሒወት አድን እርዳታን እና ሰፊ የጉዞ ችግሮችን ጠቅቆ ማወቅ አይገባምን? አውሮፕላን ላይ ያሉት እንስቶች " ችግር ቢፈጠር በመስኮት እንዴት መሹለክ እንዳለባችሁ" እያሉ ያስረዳሉ።

ማስረዳታቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እንደዚያ ከማለት ቢሉ ቀላል መፍትሔ ነው እላለሁኝ። የደህንነት ቀበቶ እንዴት እንደሚታሰር ያልገባኝ ሰውዬ ከአውሮፕላን ላይ በመስኮት ሾልኮ ወደ መሬት ስለመውረድ ላቅ አልችልምና።

ልክ እንደዚያ ሁሉ በመኪና ውስጥም ያሉት አጋዥ ባለሙያዎች የተሳፋሪን ደህንነት ከጎርፍ መጠበቅ በሚቻልበት ላይ ማስረዳት አለባቸው። የጉዞ ህመም በሴቶች ፣ህፃናትና የማይግሬን ተጠቂዎች ላይ ጎልቶና ተሰራፍቶ ይታያል። ህመሙን ቀድሞ ማከም ይቻላል። በልዩ ልዩ ዘዴዎች ወይም በመከላከያ መድሐኒት በማስተካከል እራስዎንና ተጓዦችን ካልተፈለገ ስቃይ ይጠብቁ።

ብዙ መንገድ የሚያስኬድ መንገድ ላይ ከመጫኖ በፊት ቀድመው አጫጭር ጉዞ በማድረግ እራስዎን ለጉዞ ያስተዋዉቁ። ሁለኛ መፍትሔ ነው። የሚወዛገቡ አካል ክፍሎች ስለ ጉዳዩ እውቅና እንዲኖራቸው ያግዛል።

መኪና ላይ ከወጡ በሗላ አንገትና ጭንቅላንት ወደዚያና ወደዚህ አያቀሳቅሱ፣ ፊት ለፊት መመልከትን ያዘውትሩ፣ ምንም ነገር አያንብቡ፣ ወደ ሗላ ጭንቅላቶን ዘንበል አድርገው በመደገፊያው ላይ ያሳርፉ፣ ዝንጅብል በአ'ፎ ውስጥ ያስቀምጡ፤ በነዚህ የመመከቻ መንገዶች ካልተገታ የመከላከያ ክኒን ከትኬቱ በፊት ይሸምቱ።

የጉዞ ኪኒን በህዝብ ማመላለሻ ጣቢያዎች መገኘት ግዴታ ማድረግ ይገባል። ካሁን ቀደም ፔስታል መያዝ ልምድ እንደነበረው የጉዞ ህመም ማከሚያ መድሐኒት መኖራቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። የጉዞ ህመም የአንድ ሰው ችግር ብቻ አይደለም፤ የተሳፋሪውም ጭምር ነው። በዚህ ህመም ምክነያት ብዙ ሰዎች ጉዞን ሲያስቡ ለጭንቀት ይዳረጋሉ። ቀድማችሁ ማከም ትችላላችሁ::

☎️ 0920-551166/0915-959383
Credit : ዶ/ር መስፍን በኃይሉ

🩺 Summii Farra Ilbisaa (Organophosphate Poisoning) 💥📝 Argama Isaa (Background)"Organophosphate" jechuun garee summii far...
02/06/2026

🩺 Summii Farra Ilbisaa (Organophosphate Poisoning) 💥

📝 Argama Isaa (Background)

"Organophosphate" jechuun garee summii farra ilbisaa qonna keessatti bal’inaan fayyadaman keessaa tokko dha. Summiin kun qaama namaa keessatti hojii enzyme "acetylcholinesterase" jedhamu dhorkuun sirna narvii irratti miidhaa cimaa geessisa.

👉Namni summii kanaan:
✅ Hafuuraan xuuxuudhaan
✅ Gogaa irratti bu’uun
✅ Nyaata ykn dhugaatii waliin liqimsuun saaxilamuu danda’a.

🚨 Mallattoolee (Presentation)

Mallattooleen yeroo baay’ee daqiiqaa muraasa hanga sa’aatii muraasa keessatti mul’achuu danda’u.

👉Mallattoolee orgaanii - Muscarinic Symptoms

✅ Afaan keessaa hoomocha baay’ee yaa’uu
✅ Imimmaan baay’achuu
✅ Dadhabbii fi dhukkuba garaa
✅ Garaa kaasaa fi fincaan baay’achuu
✅ Hafuura dadhabbuu fi qufaa
✅ Onneen suuta dhowachuu (Bradycardia)
✅ Agartuun Ijjaa xiqqaachuu (Miosis)

👉Mallattoolee Maashaaa-Nicotinic Symptoms

💪 Maashaan hollachuu (Fasciculation)
💪 Dadhabbii maashaa
💪 Laamsha’uu hanga hafuura baafachuu dadhabutti

👉Mallattoolee Narvii Sammuu - CNS Symptoms

🧠 Mataa dhukkubuu
🧠 Jeequmsa sammuu
🧠 Gaggabbii (Seizure)
🧠 Of-walaalluu (coma)

⛑️ Yaala Jalqabaa (Pre-Hospital Care)

✅ Bakkuma summiin jiru irraa namaa fageessuu
✅ Uffata summiin irra ga’e of irraa baasuu
✅ Gogaa fi qaama bishaan fi saamunaa dhiqachuu
✅ Hafuura gahaa akka argatu gochuu
✅ Tajaajila hatattamaa barbaaduu

⚠️ Namni yaala kennaa jiru yeroo danda’ame meeshaa ittisaa (glove, mask) fayyadamuu qaba.

0920-551166
Dr. Restam Abdella MD

01/06/2026

“ሙሉ ምርመራ ቢሰራልኝ በሰውነቴ ውስጥ ያለ ማንኛውም በሽታ በእርግጥ ይገኛል”

‎ # እውነታ:...ሁሉንም በሽታዎች የሚያገኝ አንድ ወይም “ሙሉ” የሚባል ምርመራ የለም። የሚያስፈልጉ ምርመራዎች በዕድሜ፣ በፆታ፣ በቤተሰብ የበሽታ ታሪክ፣ በሕይወት ዘይቤ እና ባሉ ምልክቶች መሠረት ይመረጣሉ።

‎ # ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ ለምን ይፈጠራል?

‎ብዙ ሰዎች “ሙሉ ምርመራ” የሚለውን ቃል ሲሰሙ በሰውነት ውስጥ ያለ ማንኛውም በሽታ በአንድ ጊዜ ሊገኝ ይችላል ብለው ያስባሉ።

‎ # ነገር ግን በሕክምና ውስጥ “ሁሉንም የሚያገኝ” ምርመራ የለም።

‎ምርመራዎች የተለያዩ ዓላማዎች አሏቸው። አንዳንዶቹ ለተወሰኑ በሽታዎች ምልክት ለሚያሳዩ ሰዎች የሚደረጉ ሲሆኑ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ምልክት ሳይኖር በሽታን ቀድሞ ለማግኘት የሚደረጉ ናቸው።

‎ # “ሙሉ ምርመራ” የሚባሉ ፓኬጆች ምን ጉድለት አላቸው?

‎• ሁሉንም በሽታዎች አያገኙም

‎• አንዳንድ በሽታዎች በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ላይታዩ ይችላሉ

‎• አንዳንድ ውጤቶች የሌለ ችግር እንዳለ ሊያሳዩ ይችላሉ

‎• ተጨማሪ ወጪ፣ ጭንቀት እና አላስፈላጊ ምርመራዎችን ሊያስከትሉ ይችላሉ

‎ # አንድ የምርመራ ውጤት ኖርማል መሆኑ ሁልጊዜ ሙሉ ጤንነትን አያረጋግጥም።

‎የሕክምና ታሪክ፣ የሰውነት ምርመራ (physical examination) እና ተገቢ የሆኑ ላብራቶሪ ወይም የራዲዮሎጂ ምርመራዎች በአንድነት ሲታዩ ነው ትክክለኛ ግምገማ የሚደረገው።

‎ # “ሙሉ ምርመራ ቢሰራልኝ በሰውነቴ ውስጥ ያለ ማንኛውም በሽታ በእርግጥ ይገኛል” የሚለው የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። ጥሩ የጤና ምርመራ ማለት ብዙ ምርመራዎችን ማድረግ ሳይሆን ለእያንዳንዱ ሰው ተገቢ የሆኑ ምርመራዎችን በትክክለኛው ጊዜ ማድረግ ነው።


☎️ 0920-551166 / 0915-959383

 ☎️ 011-3663877 / 0920-551166      0915-959383
30/05/2026


☎️ 011-3663877 / 0920-551166
0915-959383

Address

Walisoo
Woliso

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:00
Tuesday 08:00 - 20:00
Wednesday 08:00 - 20:00
Thursday 08:00 - 20:00
Friday 08:00 - 20:00
Saturday 08:30 - 19:30
Sunday 08:30 - 18:30

Telephone

+251920551166

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CARE Weliso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to CARE Weliso:

Share