Lenat-MOM

Directions Website Contact the business

Lenat-MOM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lenat-MOM, Health & Wellness Website, adwa Street, Addis Ababa.

💖💖💖💖💖💖💖💖
ውድ የ ለእናት ቤተሰቦች 🤰
የእርግዝና ጉዞ በችግሮች እና እርግጠኛ ባልሆኑ ሁኔታዎች ሊሞላ እንደሚችል እንረዳለን ነገርግን ብቻዎን እንዳልሆኑ እንዲያውቁ እንፈልጋለን። ወደዚህ ዓለም አዲስ ሕይወት የማምጣት አስደናቂ ጉዞ ላይ ሲገቡ፣ በእያንዳንዱ እርምጃዎ የእኛን የማያወላውል ድጋፍ እና ምክር ልንሰጦ እዚህ ተገኝተናል።

እንዳረገዙ ላይሰማዎት ይችላል — ምንም ችግር የለውም!ብዙ ሴቶች በመጀመርያው ሳምንት ግልጽ ምልክቶች ላያዩ ይችላሉ። የማቅለሽለሽ ስሜት አለመኖር ችግር አለ ማለት አይደለም። እያንዳንዱ እርግ...
03/10/2026

እንዳረገዙ ላይሰማዎት ይችላል — ምንም ችግር የለውም!
ብዙ ሴቶች በመጀመርያው ሳምንት ግልጽ ምልክቶች ላያዩ ይችላሉ። የማቅለሽለሽ ስሜት አለመኖር ችግር አለ ማለት አይደለም። እያንዳንዱ እርግዝና እና ሰውነት የተለያዩ ባህሪያትን ያሳያል።

የመጀመሪያ ቀጠሮዎን ያሲዙ — አይዘገዩ!የመጀመሪያ የቅድመ ወሊድ ቀጠሮዎ (ከ8-10 ሳምንት አካባቢ) ነው። በዚህ ቀጠሮ የልብ ምት ምርመራ፣ የደም ምርመራ እና የወሊድ ቀን ስሌት ይደረጋል። ...
02/10/2026

የመጀመሪያ ቀጠሮዎን ያሲዙ — አይዘገዩ!
የመጀመሪያ የቅድመ ወሊድ ቀጠሮዎ (ከ8-10 ሳምንት አካባቢ) ነው። በዚህ ቀጠሮ የልብ ምት ምርመራ፣ የደም ምርመራ እና የወሊድ ቀን ስሌት ይደረጋል። ይህ ሊቀር የማይገባው ለእርግዝናው ወሳኝ ቀን ነው።

አመጋገቦ የልጅዎን ወደፊት ሕይወት ይቀርፃል!በብረት የበለጸጉ ምግቦች፣ አትክልቶች፣ ጥራ ጥሬዎች እና ፕሮቲን (ሰውነት ገንቢ ማግቦች) ሰውነትዎ ለፅንስ የሚፈልገው መሠረታዊ ነገሮች ናቸው። አ...
30/09/2026

አመጋገቦ የልጅዎን ወደፊት ሕይወት ይቀርፃል!
በብረት የበለጸጉ ምግቦች፣ አትክልቶች፣ ጥራ ጥሬዎች እና ፕሮቲን (ሰውነት ገንቢ ማግቦች) ሰውነትዎ ለፅንስ የሚፈልገው መሠረታዊ ነገሮች ናቸው። አሁን ይጀምሩ!

ሰውነትዎን ብቻ ሳይሆን አዕምሮዎን ያዘጋጁ!ጭንቀት፣ ውጥረት እና ያልተፈቱ ስሜታዊ ችግሮች ፅንሱን እና የእርግዝናውን ጊዜ ሊጎዱ ይችላሉ። ማስታወሻ መያዝ፣ ምክር ማግኘት እና ከባልደረባዎ ጋር...
29/09/2026

ሰውነትዎን ብቻ ሳይሆን አዕምሮዎን ያዘጋጁ!
ጭንቀት፣ ውጥረት እና ያልተፈቱ ስሜታዊ ችግሮች ፅንሱን እና የእርግዝናውን ጊዜ ሊጎዱ ይችላሉ። ማስታወሻ መያዝ፣ ምክር ማግኘት እና ከባልደረባዎ ጋር ቅን ውይይቶችን ማድረግ አሁን ይጀምሩ።

ከእርግዝና በፊት የጤና ምርመራ ያድርጉ!ለማርገዝ ከማሰቦ በፊት ዶክተርዎን ያማክሩ — የደም ግፊት፣ ስኳር፣ ታይሮይድ እና ፅንስ ሊጎዱ የሚችሉ ሌሎች ሁኔታዎችን አስቀድመው ይፈትሹ።
28/09/2026

ከእርግዝና በፊት የጤና ምርመራ ያድርጉ!
ለማርገዝ ከማሰቦ በፊት ዶክተርዎን ያማክሩ — የደም ግፊት፣ ስኳር፣ ታይሮይድ እና ፅንስ ሊጎዱ የሚችሉ ሌሎች ሁኔታዎችን አስቀድመው ይፈትሹ።

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሰዎ! 🌼🌼🌼🌼🌼
26/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሰዎ! 🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌻🌼🌻እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
10/09/2026

🌼🌻🌼🌻

እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼

ወሳኝ የሚባሉትን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ቀጠሮ ይሂዱ!የእርሶ በሁሉም ቀጠሮች ላይ መገኘት እሷ ብቻዋን እንዳልሆነች ያሳያታል። ሐኪሞችም ያስተውሉታል እንም ከእናንተጋ ያላቸውን ግንኙነት የቀይረዋ...
02/09/2026

ወሳኝ የሚባሉትን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ቀጠሮ ይሂዱ!
የእርሶ በሁሉም ቀጠሮች ላይ መገኘት እሷ ብቻዋን እንዳልሆነች ያሳያታል። ሐኪሞችም ያስተውሉታል እንም ከእናንተጋ ያላቸውን ግንኙነት የቀይረዋል።

ስለ እርግዝና ያንብቡ፤ በሳምንት አንድ ጽሑፍ እንኳ ቢሆን!ባለሙያ መሆን አያስፈልግም። እርሷ እያለፈችበት ያለውን ሁኔታ ብቻ መረዳት በቂ ነው። ለምሳሌ 28ኛ ሳምንት ላይ  ምን እንደሚሰማት ...
31/08/2026

ስለ እርግዝና ያንብቡ፤ በሳምንት አንድ ጽሑፍ እንኳ ቢሆን!
ባለሙያ መሆን አያስፈልግም። እርሷ እያለፈችበት ያለውን ሁኔታ ብቻ መረዳት በቂ ነው። ለምሳሌ 28ኛ ሳምንት ላይ ምን እንደሚሰማት ማወቅ ለአስፈላጊው ነገር ቀድመው ለመዘጋጀት ይረዳል።

ለእያንዳንዱ ቀጠሮ ጥያቄዎችን አስቀድመው ይፃፉ!ዝግጁ ሆነው ይምጡ። ስንተኛው ሳምንት ላይ እንዳለች፣ ይህን ሳምንት ምን ምን  ምልክቶች እንደነበሯት እናም ሁለታችሁ ምን ጥያቄ እንዳላችሁ ተዘ...
28/08/2026

ለእያንዳንዱ ቀጠሮ ጥያቄዎችን አስቀድመው ይፃፉ!
ዝግጁ ሆነው ይምጡ። ስንተኛው ሳምንት ላይ እንዳለች፣ ይህን ሳምንት ምን ምን ምልክቶች እንደነበሯት እናም ሁለታችሁ ምን ጥያቄ እንዳላችሁ ተዘጋጅተው ይጠብቁ። ተሳታፊ ይሁኑ!

Address

Adwa Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lenat-MOM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lenat-MOM:

Shortcuts

Share